ከፍተኛ የሲቪክ ማህበራትና ልዩ ልዩ የህዝብ አደረጃጀቶች ተሳትፎ ባለሙያ I Full-time Job
2023-01-29 23:53 Social science and community Addis Ababa 51 viewsJob Details
Job Requirement
- የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ ወይም ፒ ኤችዲግሪ በጆርናሊዝም ወይም በሶስዮሎጂ ወይም በማኔጅመንት ወይም ቋንቋና ስነ-ፅሁፍ የስራ ልምድ 7/5/3 ያለው/ያላት
- ልዩ ሙያ: – በተለያዩ ማህበራት አደረጃጀት ላይ የሰራ ልምድና ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ክህሎት ልምድ ያለው/ያላት
- የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
- እድሜ- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
ደመወዝ:10234
የሥራ ቦታ- አዲስ አበባ ነው
How to Apply
ማሳሰብያ-
- የምዝገባው ቀን- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የስራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ- በስልክ ይገለጻል
- የምዝገባ ቦታ- የታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት
አድራሻ- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ
ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት
Deadline Date February 10, 2023
Company Description
Grand Ethiopian Renaissance Dam