Login for faster access to the best deals. Click here if you don't have an account.

ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ I Full-time Job

2023-01-29 23:50   Social science and community   Addis Ababa   37 views
Job Details

Job Requirement

  • የስራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: ቢኤ ዲግሪ ወይም ኤምኤ ዲግሪ ወይም ፒኤች ዲግሪ በጋዜጠኛነትና ኮሚኒኬሽን ወይም በፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በቋንቋና ስነ-ፅሁፍ 7/5/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ልዩ ሙያ: – በዌብ ጆርናሊዝምና በሶሻል ሚዲያ ልምድ ያለው/ያላት
  • የኮመፒውተር በቂ እውቀት ያለው
  • እድሜ- ከ40 ዓመት ያልበለጠ

ደመወዝ: 10234

የሥራ ቦታ- አዲስ አበባ ነው

How to Apply

ማሳሰብያ-

  1. የምዝገባው ቀን- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  2. የሥራ ልምድና ማስረጃው ላይ አገልግሎት ዘመንና ቀን ወር ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ መስሪያ ቤቶች የሚቀርቡ የስራ ልምዶች ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባችሁ የሚገልፅ ደብዳቤ እንዲሁም የስራ ልምድ 6 ወር የላለፈው ማለትም የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል
  4. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
  5. ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ- በስልክ ይገለጻል
  6. የምዝገባ ቦታ- የታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት

አድራሻ- ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አጠገብ

ስልክ ቁጥር ( 011 557 1269 ፋክስ ቁጥር 011 557 05 89

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት

Deadline Date February 10, 2023

 

Company Description
Grand Ethiopian Renaissance Dam