የሲስተም ባለሙያ Contract Job
2023-01-30 14:45 IT & Telecoms Addis Ababa 78 viewsJob Details
Contract ሳሪስ የፋፋ ምግብ ፋብሪካውን አልፎ በባቡር ማዞሪያው አካባቢ ከዋናው መንገድ በስተቀኝ ኤሊኮ-አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ , Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa January 29, 2023 - February 4, 2023 IT & Telecom
Job Overview
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 4
- Date Posted January 29, 2023
- Deadline Date February 3, 2023
Job Requirement
- ተፈላጊ መስፈርት:በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ቴክኖሎጅ ወይም በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትበሙያው 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ: 12
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
የመመዝገቢያ ቀን: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
የምዝገባ ወቅት: አመልካቾች ሲቪ ትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
የምዝገባ ቦታ: ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 19
አድራሻ - ሳሪስ የፋፋ ምግብ ፋብሪካውን አልፎ በባቡር ማዞሪያው አካባቢ ከዋናው መንገድ በስተቀኝ ኤሊኮ-አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ስልክ ቁጥር- 011-442-15-35
Company Description
Ethio Leather Industry PLC