የፕሮጀክት ዝግጅትና ትግበራ ባለሙያ Full-time Job
2023-01-30 00:00 Social science and community Addis Ababa 47 viewsJob Details
Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በኮሙኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የተመረቀ/ች ሆኖ 4 ዓመት በዕቅድ ዝግጅት በገበያ ልማት እና ኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ የስራ/ች
ደመወዝ: 12,359.00
የሥራ ቦታ- አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ህጋዊ የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አምስት ኪሎ ከመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ፊት ለፊት በሚገኘው በማኅበሩ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ በልማት ተቋማት አስተዳደር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
ለበለጠ መረጃ- በስልክ ቁጥር 011 1 26 66 21
Deadline Date February 3, 2023
Company Description
Mahibere Kidusan