ፀሐፊ Full-time Job
2023-01-29 22:41 Social science and community Addis Ababa 31 viewsJob Details
Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ: በፀሐፊነት ዲፕሎማ እና አራት ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያላትና በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
- ብዛት : ሁለት (2)
- ጾታ: ሴት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናል እና የማይመለስ የመረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጀቱ አስተዳደር በሮ ቁጥር 408 በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
አ ድ ራ ሻ :- ቦሌ በሚገኘው ሱር ኮንስትራክሽን ሕንፃ 4 ፎቅ ላይ
ስልክ ቁጥር 0116-80-05-92/0921-15-88-55
አዲስ አበባ
Deadline Date February 3, 2023
Company Description
KANGAROO PLAST PVT.LTD.CO.