ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ በ2018 ዓ.ም በተለያየ የሥራ ዘርፍ ከሁለት አመት እስከ ስምንት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ይህም የቅጥር ሂደት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማውን የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) በኩል የሚፈፀም ሲሆን ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 31 መስፈርቱን የሚያሟሉ ብቁ ሰራተኞች ይፈለጋሉ።
ስለሆነም የዚህ የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪ በመገባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አመልካቾች ከመስከረም 5 /2018 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
More Information
- Salary Offers As per company scale
- Experience Level Junior
- Total Years Experience 0-5
- Text Area field Join our telegram @enatyevacancy Visit our website http//www.enatvacancy.com